በጽዮንና በቤተሰባችን ውስጥ፣ አንድ ሰው ለምን አንድ አይነት ባህሪ እንደማያደርግ መረዳቱ ወደ መተሳሰብ ሊያመራ ይችላል፣ ነገር ግን ምክንያቱን ሳናውቅ፣ በተሳሳተ መንገድ ልንረዳቸው፣ ልንቆጣና በመጨረሻ ጠላቶች ልንሆን እንችላለን።
እግዚአብሔር እርስ በርስ የመረዳዳትንና የመተያየትን አስፈላጊነት ጎላ አድርጎ የገለጸው እና “እርስ በርስ መዋደድን” የአዲሱ ኪዳን ጉልህ ትምህርት እንደሆነ የገለጸው ለዚህ ነው።
የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት አባትና እናት ስለ እነርሱ የታገሡትን ስቃይ፣ ህመም፣ እፍረትና ስድብ እያሰላሰሉ፣ ለራሳቸው ብቻ የኖሩትን አሮጌውን ማንነታቸውን በማፍሰስ እርስ በርሳቸው የሚተያዩ፣ እርስ በርሳቸው የሚተጋገዙና ፍቅርን በንቃት የሚለማመዱ አዲስ ማንነቶች ለመገንባት ይጥራሉ።
ስለዚህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር እናውቃለን፤ በፍቅሩም እናምናለን። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፤ በፍቅር የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል፤ እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል። . . . እርሱም “እግዚአብሔርን የሚወድድ ሁሉ ወንድሙን መውደድ ይገባዋል” የሚለውን ይህን ትእዛዝ ሰጥቶናል። 1ኛ ዮሐንስ 4፥16-21
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት