እግዚአብሔር የጌዴዎንን 300 ተዋጊዎች 135,000 ጠላቶችን ድል ለማድረግ እንዴት የተጠቀመበት ታሪክና ኢያሪኮን በመዞርና በመጮህ ኢያሪኮን እንዴት ድል እንዳደረጉ በሚገልጸው ታሪክ ውስጥ ለእግዚአብሔር ቃል መታዘዝ ባለበት ቦታ ሁሉ ታምራትም እንዳሉ እንመለከታለን።
ከአብና ከወልድ ዘመን በኋላ፣ በዚህ የመንፈስ ቅዱስ ዘመን፣ የክርስቶስ አህንሳንግሆንግና እግዚአብሔር የእናት “ወንጌልን ለአሕዛብ ሁሉ ስበኩ በፍቅር ተባበሩ” የሚለውን ቃል የሚከተሉ በታዛዥ ልብ፣ ተአምራትን ይመሰክራሉ።
ነገር ግን በድንዳኔህና ንስሓ በማይገባ ልብህ ምክንያት ትክክለኛ ፍርዱ ሲገለጥ በእግዚአብሔር የቍጣ ቀን በራስህ ላይ ቍጣን ታከማቻለህ። እግዚአብሔር “ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይሰጠዋል”። ሮሜ 2፥5-6
እንዲህም አላቸው፤ “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ፤ ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።” ማርቆስ 16፥15-16
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት