ኃያል አምላክ፣ የዘላለም አባት፣ ወደዚህ ምድር መጣ፣ ተሰቀለ፣ እናም ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ሰዎች ነቀፋ፣ ንቀትና ስደት ተቋቁሟል። ነገር ግን፣ እውነተኛ ህዝቡን እንዲያገኝ፣ ኃጢአታቸውን ሁሉ እንዲያስተሰርይና እንዲያድናቸው ይህን ሁሉ በጸጥታ ታገሰ።
ሰማያዊ ልጆችን በማዳን ሂደት ውስጥ፣ ኢየሱስ በመጀመርያው መምጣ ቱ፣ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ በዳግም መምጣቱ፣ እና ሰማያዊቷ እናት ኢየሩሳሌም ሁሉም በስጋ ወደዚህ ምድር መጥተዋል። በትንቢቱ መሠረት፣ ይህ መንገድ የሐዘንን ቀናት፣ ከዚያም ክብር የሚያገኙበት የደስታ ቀናትን ይጨምራል። በዚህ የተስፋ ቃል መሰረት፣ አሁን የእግዚአብሔርን ቤተክርስቲያን የምትመራው የእናት ክብር በአለም ሁሉ እየተገለጠ ነው።
ኢየሱስ ግን፣ “ከአብ የሆኑ ብዙ ታላላቅ ታምራትን አሳየኋችሁ፤ ታዲያ ከእነዚህ ስለ የትኛው ትወግሩኛላችሁ?” አላቸው። አይሁድም፣ “የምንወግርህ፣ ተራ ሰው ሆነህ ሳለህ፣ ራስህን አምላክ በማድረግ፣ የስድብ ቃል ስለ ተናገርህ ነው እንጂ ከእነዚህ ስለ የትኛውም አይደለም” ብለው መለሱለት። ዮሐንስ 10፥32-33
ፀሓይሽ ከእንግዲህ አትጠልቅም፤ ጨረቃሽም ብርሃን መስጠቷን አታቋርጥም፤ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ ይሆናል፤ የሐዘንሽም ቀን ያከትማል። ኢሳይያስ 60፥20
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ. 
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት