እንደ ማርቆስ የላይኛው ክፍል በትንሽ ቦታ የጀመረው የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ወንጌል በእግዚአብሔር አህንሳንግሆንግና በእግዚአብሔር እናት በረከትና ምሪት አድጎ አሁን ወንጌልን በመላው አለም ያሰራጨች አለም አቀፍ ቤተክርስትያን ሆናለች።
ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር በሚጻረር አስተሳሰብና ሕይወት ውስጥ ከገባን ፈጽሞ ሊሳካልን አይችልም። እስራኤላውያን ብዙ ተአምራቱን ከተመለከቱ በኋላም የእግዚአብሔርን ኃይል በመጠራጠር ኃጢአት ሠርተዋል፣ ነገር ግን ሁልጊዜ የሚረዳንን እግዚአብሔርን ከፍ አድርገን የምንመለከተው ከሆነ የተትረፈረፈ በረከቶችን እናገኛለን።
“ለእግዚአብሔር ተገዛ፤ ከእርሱም ጋር ሰላም ይኑርህ፤ በረከትም ታገኛለህ። ምክርን ከአፉ ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር። ሁሉን ወደሚችል አምላክ ብትመለስ ትጠገናለህ፤ ክፋትን ከድንኳንህ ብታርቅ፣ የወርቅህን አንኳር ትቢያ ላይ፣ የኦፊር ወርቅህንም ጥልቅ ሸለቆ ውስጥ ብትጥለው፣ ሁሉን ቻዩ አምላክ ወርቅ ይሆንልሃል፤ ምርጥ ብር ይሆንልሃል።” ኢዮብ 22፥21-25
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት