የእግዚአብሔርን ሕግ በመታዘዝ ሕይወት ስንኖር፣ የተትረፈረፈ በረከቶች ሁልጊዜ ይጠብቁናል። በዚህ ምክንያት፣ እግዚአብሔር ከአብ ዘመን ጀምሮ ባቋቋማቸው በዓላት ውስጥ - እንደ ሰንበትና ፋሲካ - ሁልጊዜ “አትርሳ፥ ለዘላለምም አስታውሳቸው፥ ጠብቃቸውም” የሚል ትእዛዝ አለ።
መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ሕግ በሁሉም ዘመን የሚጠብቁ እንደ ጻድቃን ይባረካሉ፣ የእግዚአብሔርንም ሕግ የሚጥሱም በአመጻ እንደሚፈረድባቸው ይናገራል። እስራኤላውያን ወደ ባቢሎን በግዞት የተወሰዱበት ምክንያት የእግዚአብሔርን ሕግ ባለመጠበቃቸው ውጤት ነው።
እግዚአብሔር አምላካችንን አልታዘዝነውም፤ ደግሞም በአገልጋዮቹ በነቢያት በኩል የሰጠንን ሕግ አልጠበቅንም፤ መላው እስራኤል አንተን ባለመታዘዝ ሕግህን ተላልፏል፤ ዘወርም ብሏል። “በአንተ ላይ ኀጢአትን ስለ ሠራን፣ በእግዚአብሔር አገልጋይ በሙሴ ሕግ የተጻፈው መሐላና ርግማን ፈሰሰብን። ዳንኤል 9:10–11
ሥርዐቴን ይከተላል፤ ሕጌንም በቅንነት ይጠብቃል። ይህ ሰው ጻድቅ ነው፤ ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር ። ሕዝቅኤል 18:9
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት